Markos Kassa Gobena Apps

Wudasie Mariam (EOTC) 5.0
ውዳሴ ማርያም የሶርያው ቅዱስ ኤፍሬም የደረስውና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከጥንትጀምሮበጣም የታወቀና የተወደደ ጸሎት (የጸሎት መጽሐፍ) ነው። ይኸውም እመቤታችን ድንልግል ማርያምን በብዙምሳሌእየመሰለ የሚያወድስ፤ ስነ ጽሑፋዊ ውበት ያለው በመሆኑ ደግሞ ከጸሎትነቱም ባሻገር ጥልቅ ምስጢርያለበትትምህርት የሚሰጥ ነው። በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የሚያምኑ እና የሚማፀኑ ሁሉውዳሴዋንበመፀለይ እንዲጠቀሙበት መፅናናትም እንዲያገኙበት ከአበው ሲወርድ ሲዋረድ የቆየውን በዚህመልክአቅርበንላችዋል። በስዊድን ጎተንበርግ የ ደብረ ሃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤክ የሃመረ ብርሃን ሰንበትትምህርትቤት።